(ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የልማት ሽግግር ውስጥ የፋይናንስ ዘርፉ ወሳኝ ሚና አለው አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)። ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ይህንን ያሉት ምክትል ጠቅላይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ በኢትዮጵያ እና ህንድ መካከል ያለው ዘመናትን ያስቆጠረ የጠበቀ ግንኙነት በትብብር ለመስራት የጎላ ፋይዳ አለው አሉ። ሚኒስትሩ ለመስቀል በዓል ወደ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ እያካሄደ ባለው 1ኛ ዓመት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔው የቀረበለትን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት አስፈጻሚ አካላት የማቋቋሚያ አዋጅ አጽድቋል። በጉዳዩ ላይ መግለጫ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ሕዝቡ በምርጫ የሰጠንን አደራ ለመወጣትና የገባነውን ቃል በትክክል ለመፈጸም በቁርጠኝነት እንሠራለን አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። ጨፌ ኦሮሚያ እያካሄደ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመከላከያ ሠራዊት አዋጅን ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መርቷል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 59ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ተወያይቶ ውሳኔ ካሳለፈባቸው ጉዳዮች ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 59ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጋሪ ዎሮ በውስጡ የያዘውን የአብሮነትና የፍቅር እሴት ለትውልድ ግንባታ፣ ለዘላቂ ሰላም እና ልማት መጠቀም ይገባል አሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፡፡ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results